0
ምርጫዎች
1
ምላሾች
ሀዩንዳይ አውቶማቲክ የተሰራበት አመት: 2017
መኪና አቁም የሚል ምልክት

ፍሬን ስይዝ መኪና አቁም የሚል ምልክት ይመጣል

የተጠየቀው about 2 years
2
ምርጫዎች
1
ምላሾች
ሀዩንዳይ የተሰራበት አመት: 2003
የመኪና ከፍታ

ከፍታ ለማስጨመር ፈልጌ ነበር ። ችግር አለው?

የተጠየቀው about 2 years
4
ምርጫዎች
1
ምላሾች
ቶዮታ የተሰራበት አመት: 2006
መኪናዬ ነዳጅ ትበላለች

በ1 ሊትር 10ኪ.ሜ የምትሄደው እና ቶታል ትሪትምንት ተደርጎላት ጥሩ ሆና ነበር አሁን ግን ወደ ድሮ ተመልሳለች

የተጠየቀው about 2 years
6
ምርጫዎች
1
ምላሾች
መኪና ለመግዛት

መኪና ልገዛ ፈልጌ ብዙዎቹ መኪኖች መሪያቸው የዞረ ነው የሚያመጣው ችግር አለ?

የተጠየቀው about 2 years
0
ምርጫዎች
1
ምላሾች
ቶዮታ አውቶማቲክ የተሰራበት አመት: 2001
ብዙ መሄዱ ችግር አለው

በቀን ቢያንስ ከ300-400ኪ.ሜ እሄድበታለሁ እና ሁሌ በ5000ኪ.ሜ ሰርቪስ አስደርጋለሁ እንዲህ ብዙ መሄዴ ምን ችግር ያመጣል?

የተጠየቀው about 2 years
0
ምርጫዎች
1
ምላሾች
የተሰራበት አመት: 2006
ቤንዚን ይሸታል

መቀመጫው ጋር ቤንዚን ይሸታል እና ካርቡራቶር ታጠብ ፓምፕ 2 ጊዜ ተቀይሯል ግን ምንም ለውጥ የለም በዛ ላይ ዝም ብላ መሀል ላይ ትቆማለች

የተጠየቀው about 2 years
0
ምርጫዎች
1
ምላሾች
ቶዮታ አውቶማቲክ የተሰራበት አመት: 2003
ጉልበት እየደከመ ነው

ዳገት ስትወጣ ጉልበት እየደከመ ነው። ችግሩ ምን ይሆን?

የተጠየቀው about 2 years
1
ምርጫዎች
0
ምላሾች
መኪና በኢትዮጵያ

ለዚህ ሀገር ተስማሚ መኪና ምንድን ነው? ለምን?

የተጠየቀው about 2 years
0
ምርጫዎች
1
ምላሾች
ኤሌክትሪክ መኪና

እዚህ ሀገር ኤሌክትሪክ መኪና የት ነው የሚገኘው?

የተጠየቀው about 2 years
4
ምርጫዎች
2
ምላሾች
ቶዮታ አውቶማቲክ የተሰራበት አመት: 2005
ዳገት ላይ ትንተፋተፋለች

መኪናዬ ዳገት መውጣት አትችልም ካንዴላ ቢቀየርም ምንም ለውጥ አላመጣም ችግሩ ምን ይሆን?

የተጠየቀው about 2 years