2
ምርጫዎች
4
ምላሾች
ሜንቴናንስ ዳሽ ቦርድ

ዳሽ ቦርድ ላይ ሜንቴናንስ ሪኳየርድ ሚለው ምን ምን ሲያጋጥመው ነው?

የተጠየቀው about 2 years
2
ምርጫዎች
2
ምላሾች
ኤሲ

ኤሲ ሲበራ ነዳጅ ይበላል?

የተጠየቀው about 2 years
0
ምርጫዎች
1
ምላሾች
ቶዮታ የተሰራበት አመት: 2002
መኪናዬ ውሃ ታፈሳለች

በፋሼታ በተሰራው በኩል መኪናዬ ውሃ ታፈሳለች ምን ሊሆን ይችላል?

የተጠየቀው about 2 years
0
ምርጫዎች
1
ምላሾች
ቶዮታ አውቶማቲክ የተሰራበት አመት: 2003
ዘይት አይቀይርም

ዘይት አይቀየርም ይላል መኪናዬ ላይ እኔም ከገዛሁት አዲስ ነው ተቸግሬ አላውቅም ግን የሁሉም ማውቀው ሰው መኪና ግን ስለሚቀየርለት እንዴት አይቀየርለትም ብዬ ነው

የተጠየቀው about 2 years
1
ምርጫዎች
0
ምላሾች
ቶዮታ አውቶማቲክ የተሰራበት አመት: 2000
የኢንጂን ላይት በርቶ ለሳምንት ያህል እስከኣሁን ድረስ አልጠፋም

የኢንጂን ላይት የሚበራው ምን ሲሆን ነው? እንዴት ላጥፋው?

የተጠየቀው about 2 years